APKDom.com - Download APK Android Apps Store
应用程序下载 እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ 安装 最新 APK 下载程序

下载 እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ APK

3.1/5

下载: 72 (播放存储安装︰ 50,000+)

2439 votes, 9 stars
得到的最后一个版本 እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ 从 Health & Fitness 对于 Android. እርግዝናና ወሊድ Pregnancy ሙሉ መረጃይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ፡፡በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን ሂደት በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን... 阅读详细信息.

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ   oromnet.com.Health.Pregnancy   应用程序详细信息

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ   屏幕截图

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ
እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ   说明

最新 እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ apk 下载. እርግዝናና ወሊድ Pregnancy ሙሉ መረጃ

ይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ፡፡በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን ሂደት በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን የእርግዝና ሁኔታ) መረጃዎችን ያገኙበታል፡፡ እግርዝናዬ የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል፡፡

አብዛኛዉ ጊዜ አዲስ ተጋቢዎች የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ብዙ ያልጠበቁት ነገሮች ሲያጋጥማቸዉ በጣም ይደናገጣሉ፤ ስለዚህ ይህ አፕሊኬሽን ከዶክተር ክትትል ጋር ታጅቦ ብዙ ሊጠቀሙበት ያስችላቸዋል፡፡

አቶ ባል! ባለቤትዎ አርግዘዋል? እንኳን ደስ አልዎት! እንግዲያዉስ ለውድ ባለቤትዎ ሊያደርጉላት የሚችሉት ጥንቃቄዎችና በእርግዝና ጊዜ ሊታይባት የሚችሉትን ያልተለመዱ ባሕሪያትን በዚህ አፕሊኬሽን በመታገዝ ቀድሞ በማወቅ እንክብካቤና እርዳታ ሊያደርጉላት እንዲችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ በቀላሉ መንገድ ሞባይሎት ላይ ጭነዉ ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-
-የጽንስ አጀማመር፣ ለማርገዝ ወሳኝ ወቅት፣ የእርግዝና ግንኙነት፣ የወር አበባ መዘግየት እና መጥፋት፣ እርግዝናን ማረጋገጥ፣ የእርግዝና ምልክቶች፣ ማርገዝ አለመቻል (መካንነት)፣ የሴቶች መካንነት፣ የወንዶች መካንነት፣ በእርግዝና ወቅት ስለሚያጋጥሙ አደገኛ የጤና ምልክቶችና መፍትሔዎች፣ በቅድመ ወሊድ ስለሚሰጡ የሕክምና ትትሎች መረጃዎች፣ ወላጆች የቅድመ ወሊድ ክትትል በማድረግ የሚያገኙት ጥቅም፣ ጤናማ ፅንስና የተመጣጠነ ምግብ፣ እናትና ልጅ በእርግዝና ወቅት ፣ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ፣ ከ4ኛዉ -6ኛዉ ወራት ፣ ከ7ኛዉ -9ኛዉ ወራት ፣ እርግዝናና ኤች.አይ.ቪ. ፣ ከወሊድ በኋላ፣ ከወሊድ በኋላ ወሲብ፣ የአውሮፕላን በረራ፣ የተፈጥሮ ወሊድ እና የሲ-ሴክሽን (ቀዶ ጥገና) ወሊድ፣ ከወሊድ በኋላ ክብደትን መቀነስ፣ ህጻኑን መንከባከብ፣ እንቅልፍ ከወሊድ በኋላ .... የተሰኙትን ርዕሶች እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን መረጃ ዘርዘር አድርጎ ይዟል፡፡

በእነዚህ መረጃዎች ላይ መቶ በመቶ ጥገኛ መሆንም የለብንም፡፡ እነዚህ መረጃዎች የሀኪምን ምክር እና የህክምና ባለሞያዎችን ምክር አይተኩም ወይም አማራጭ አይደሉም፡፡ መረጃዎቹ የተሟሉ ወይም ሙሉ በሙሉ መልስ የሚሰጡ ወይም አጠቃሎ የያዙ አይደሉም፡፡

እነዚህ መረጃዎችን ብቻ ተጠቅመን ምንም አይነት የህክምና እገዛ ወይም ምርመራ ማድረግ የለብንም፡፡ ከህክምና ጋር በተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ ሀኪምን ማማከር ምንግዜም ቅድሚያ ሊሰጠዉ ይገባል፡፡ በአፕሊኬሽኑ ላይ ያለዉን መረጃ ብቻ በማንበብ የሀኪምን ምክር እና አስተያየት ማጣጣል የለብንም፡፡

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን፡፡ አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል oromnetplc@gmail.com ላኩልን፡፡ እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

አንዴ ዳወንሎድ ከጫንን ቡኋል FREE offline በ ኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን፡፡

ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት፡፡

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development, Nekemte, Ethiopia 下载和安装玩店 APK 文件或下载和安装 obb 原从GooglePlay 应用商店。

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ   版本历史记录

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ   标记

COMMENTS