APKDom.com - Download APK Android Apps Store
App Download እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ Install Latest APK downloader

Download እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ APK

3.1/5

Downloads: 72 (Play Store Installs: 50,000+)

2439 votes, 9 stars
Get the last version of እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ from Health & Fitness for Android. እርግዝናና ወሊድ Pregnancy ሙሉ መረጃይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ፡፡በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን ሂደት በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን... Read More.

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ   oromnet.com.Health.Pregnancy   App Details

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ   Screenshots

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ
እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ   Description

Latest እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ apk Download. እርግዝናና ወሊድ Pregnancy ሙሉ መረጃ

ይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ፡፡በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን ሂደት በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን የእርግዝና ሁኔታ) መረጃዎችን ያገኙበታል፡፡ እግርዝናዬ የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል፡፡

አብዛኛዉ ጊዜ አዲስ ተጋቢዎች የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ብዙ ያልጠበቁት ነገሮች ሲያጋጥማቸዉ በጣም ይደናገጣሉ፤ ስለዚህ ይህ አፕሊኬሽን ከዶክተር ክትትል ጋር ታጅቦ ብዙ ሊጠቀሙበት ያስችላቸዋል፡፡

አቶ ባል! ባለቤትዎ አርግዘዋል? እንኳን ደስ አልዎት! እንግዲያዉስ ለውድ ባለቤትዎ ሊያደርጉላት የሚችሉት ጥንቃቄዎችና በእርግዝና ጊዜ ሊታይባት የሚችሉትን ያልተለመዱ ባሕሪያትን በዚህ አፕሊኬሽን በመታገዝ ቀድሞ በማወቅ እንክብካቤና እርዳታ ሊያደርጉላት እንዲችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ በቀላሉ መንገድ ሞባይሎት ላይ ጭነዉ ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-
-የጽንስ አጀማመር፣ ለማርገዝ ወሳኝ ወቅት፣ የእርግዝና ግንኙነት፣ የወር አበባ መዘግየት እና መጥፋት፣ እርግዝናን ማረጋገጥ፣ የእርግዝና ምልክቶች፣ ማርገዝ አለመቻል (መካንነት)፣ የሴቶች መካንነት፣ የወንዶች መካንነት፣ በእርግዝና ወቅት ስለሚያጋጥሙ አደገኛ የጤና ምልክቶችና መፍትሔዎች፣ በቅድመ ወሊድ ስለሚሰጡ የሕክምና ትትሎች መረጃዎች፣ ወላጆች የቅድመ ወሊድ ክትትል በማድረግ የሚያገኙት ጥቅም፣ ጤናማ ፅንስና የተመጣጠነ ምግብ፣ እናትና ልጅ በእርግዝና ወቅት ፣ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ፣ ከ4ኛዉ -6ኛዉ ወራት ፣ ከ7ኛዉ -9ኛዉ ወራት ፣ እርግዝናና ኤች.አይ.ቪ. ፣ ከወሊድ በኋላ፣ ከወሊድ በኋላ ወሲብ፣ የአውሮፕላን በረራ፣ የተፈጥሮ ወሊድ እና የሲ-ሴክሽን (ቀዶ ጥገና) ወሊድ፣ ከወሊድ በኋላ ክብደትን መቀነስ፣ ህጻኑን መንከባከብ፣ እንቅልፍ ከወሊድ በኋላ .... የተሰኙትን ርዕሶች እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን መረጃ ዘርዘር አድርጎ ይዟል፡፡

በእነዚህ መረጃዎች ላይ መቶ በመቶ ጥገኛ መሆንም የለብንም፡፡ እነዚህ መረጃዎች የሀኪምን ምክር እና የህክምና ባለሞያዎችን ምክር አይተኩም ወይም አማራጭ አይደሉም፡፡ መረጃዎቹ የተሟሉ ወይም ሙሉ በሙሉ መልስ የሚሰጡ ወይም አጠቃሎ የያዙ አይደሉም፡፡

እነዚህ መረጃዎችን ብቻ ተጠቅመን ምንም አይነት የህክምና እገዛ ወይም ምርመራ ማድረግ የለብንም፡፡ ከህክምና ጋር በተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ ሀኪምን ማማከር ምንግዜም ቅድሚያ ሊሰጠዉ ይገባል፡፡ በአፕሊኬሽኑ ላይ ያለዉን መረጃ ብቻ በማንበብ የሀኪምን ምክር እና አስተያየት ማጣጣል የለብንም፡፡

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን፡፡ አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል oromnetplc@gmail.com ላኩልን፡፡ እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

አንዴ ዳወንሎድ ከጫንን ቡኋል FREE offline በ ኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን፡፡

ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት፡፡

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development, Nekemte, Ethiopia Download and setup Play Store APK file or download and install obb original from GooglePlay AppStore.

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ   Version History

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ   Tags

COMMENTS